am_tq/ezk/35/07.md

342 B

በሴይር ተራራ አካባቢ የሚገኙትን ተራሮች ምን ይሞላቸዋል?

በሴይር ተራራ አካባቢ የሚገኙ ተራሮች በሟቾቻቸው ይሞላሉ

የሴይር ተራራ ባድማ የሚሆነው ለምን ያህል ጊዜ ነው?

የሴይር ተራራ ለዘላለም ባድማ ይሆናል