am_tq/ezk/35/04.md

624 B

የሴይር ተራራ ሰዎች የእግዚአብሔር አምላክ ፍርድ እንዲመጣባቸው የሚያስደርግ ምን ተግባር ፈጽመው ነበር?

የሴይር ተራራ ሰዎች የእስራኤል ሕዝብ ጠላቶች ነበሩ፣ ለሰይፍም እጅ ዳርገዋቸው ነበር

እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው የሴይር ተራራ ሰዎችን የሚያሳድዳቸው ምንድነው? ለምን?

የሴይር ተራራ ሰዎችን የፈሰሰ ደም ያሳድዳቸዋል፣ ምክንያቱም እነርሱ ደም ማፍሰስን አልጠሉም ነበር