am_tq/ezk/34/25.md

343 B

እግዚአብሔር አምላክ የራሱን እረኛ በሚያስነሣበት ጊዜ በጎቹ በሰላም እንዲኖሩ እግዚአብሔር ምን ያደርጋል?

እግዚአብሔር አምላክ ከበጎቹ ጋር የሰላም ቃል ኪዳን ያደርጋል፣ ክፉ አራዊትንም ከምድሪቱ ያስወግዳል