am_tq/ezk/34/11.md

824 B

እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው መንጋውን ከየት እንደሚሰበስባቸው ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ፣ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑበት ሥፍራ ሁሉ እንደሚያድናቸው ይናገራል፤ ከዚያም ከአሕዛብ መካከል አውጥቶ ያመጣቸዋል፣ ከየምድሩም ይሰበስባቸዋል

እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው መንጋውን ከየት እንደሚሰበስባቸው ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ፣ በደመናና በጨለማ ቀን ከተበተኑበት ሥፍራ ሁሉ እንደሚያድናቸው ይናገራል፤ ከዚያም ከአሕዛብ መካከል አውጥቶ ያመጣቸዋል፣ ከየምድሩም ይሰበስባቸዋል [34:13-15]