am_tq/ezk/34/09.md

313 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ በእስራኤል እረኞች ላይ ምን አደርጋለሁ አለ?

እግዚአብሔር አምላክ፣ የእስራኤልን እረኞች ከእረኝነት እንደሚያስተዋቸውና መንጋውን ከአፋቸው እንደሚያስጥል ይናገራል