am_tq/ezk/34/04.md

472 B

የእስራኤል እረኞች በመንጋው ላይ የሚገዙት እንዴት ነበር?

የእስራኤል እረኞች መንጋውን የገዙት በኃይልና በጭቆና ነበር

ስለዚህ መንጋው ምን ሆነ?

ስለዚህ መንጋው ተበተነና ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ

ስለዚህ መንጋው ምን ሆነ?

ስለዚህ መንጋው ተበተነና ለምድር አራዊት ሁሉ መብል ሆኑ