am_tq/ezk/33/10.md

706 B

እግዚአብሔር አምላክ በምን ደስ እንደማይሰኝ ተናገረ?

እግዚአብሔር አምላክ በኃጢአተኛው መሞት እንደማይደሰት ተናግሯል

እግዚአብሔር አምላክ ኃጢአተኞችን የሚጠራው ምን እንዲያደርጉ ነው?

እግዚአብሔር አምላክ ኃጢአተኞች በሕይወት ይኖሩ ዘንድ ንስሐ እንዲገቡ ይጠራቸዋል

እግዚአብሔር አምላክ፣ ጻድቁ ተመልሶ ኃጢአትን ቢሠራ ምን ይሆንበታል አለ?

እግዚአብሔር አምላክ፣ ጻድቁ ተመልሶ ኃጢአትን ቢሠራ በሠራው ኃጢአት ይሞታል አለ