am_tq/ezk/33/01.md

443 B

ጉበኛው ለምድሪቱ ሰዎች የሚያደርገው ምንድነው?

ጉበኛው በምድሪቱ ላይ የሚመጣውን ሰይፍ ይመለከትና ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ይነፋል

ሕዝቡ ለጉበኛው ትኩረት ባይሰጡ ምን ይሆናል?

ሕዝቡ ትኩረት ባይሰጡ ሰይፍ ሰዎቹን ይገድላል፣ የእያንዳንዱም ደም በራሱ ላይ ይሆናል