am_tq/ezk/32/19.md

313 B

በሲዖል ውስጥ ያሉ ኃያላን መሪዎች ስለ ግብፅና ተባባሪዎቿ የሚያስታውቁት ምንድነው?

ግብፅና ተባባሪዎቿ ወደዚህ ወርደዋል፣ በሰይፍ ከተገደሉት፣ ካልተገረዙት ጋር ይጋደማሉ ብለው ያስታውቃሉ