am_tq/ezk/32/07.md

246 B

እግዚአብሔር አምላክ የግብፅን መብራት በሚያጠፋበት ጊዜ በሰማያት ላይ ምን ይሆናል?

ከዋክብት ይጨልማሉ፣ ደመና ፀሐይን ይሸፍናል፣ ጨረቃም አታበራም