am_tq/ezk/30/25.md

293 B

እግዚአብሔር አምላክ የሚያበረታው የማንን ክንዶች ነው?

እግዚአብሔር አምላክ የባቢሎንን ንጉሥ ክንዶች ያበረታል

የፈርዖን ክንድ ምን ይሆናል?

የፈርዖን ክንዶች ዝለው ይወድቃሉ