am_tq/ezk/30/20.md

351 B

እግዚአብሔር አምላክ በፈርዖን ክንድ ላይ ምን እንዳደረገ ተናገረ? አሁን ፈርዖን ማድረግ የማይችለው ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ የፈርዖንን ክንድ ስለ ሰበረ ሰይፍ መያዝ የሚያስችል አቅም እንደማይኖረው ተናገረ