am_tq/ezk/30/08.md

195 B

ሕዝቡ፣ ግብፅና ረዳቶቿ በሚጠፉበት ጊዜ የሚያውቁት ምንድነው?

ሕዝቡ፣ እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ጌታ መሆኑን ያውቃሉ