am_tq/ezk/29/17.md

270 B

የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር በጢሮስ ላይ ካደረገው ከባድ ዘመቻ ሁሉ ያገኘው ጥቅም ምን ነበር?

ናቡከደነፆር በጢሮስ ላይ ካደረገው ከባድ ዘመቻ ምንም ጥቅም አላገኘም