am_tq/ezk/28/23.md

533 B

እግዚአብሔር አምላክ ወደ ሲዶን ምን እንደሚልክ ተናገረ?

እግዚአብሔር አምላክ በሲዶን ላይ መቅሠፍትን እንደሚልክና በመንገዶችዋም ደም ይፈስሳል አለ

እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው በእስራኤል ዙሪያ የነበሩ ሕዝቦች ለእስራኤል ቤት እንደ ምን ነበሩ?

በእስራኤል ዙሪያ የነበሩ ሕዝቦች እንደ አሜከላና እንደሚዋጋ እሾኽ ነበሩ