am_tq/ezk/25/03.md

590 B

መቅደሱ በረከሰና የይሁዳ ቤት ወደ ምርኮ በሄደ ጊዜ የአሞን ሕዝብ ምን አድርገው ነበር?

መቅደሱ በረከሰና የይሁዳ ቤት ወደ ምርኮ በሄደ ጊዜ የአሞን ሕዝብ፥ "እሰይ!" ብለው ነበር

የይሁዳ ቤት ወደ ምርኮ በሄደ ጊዜ፣ የአሞን ሕዝብ ስለ ተናገሩት ነገር እግዚአብሔር አምላክ ምን ያደርግባቸዋል?

እግዚአብሔር አምላክ የአሞንን ሕዝብ በስተ ምስራቅ ላለ ሕዝብ ይሰጣቸዋል