am_tq/ezk/23/43.md

4 lines
292 B
Markdown

# እግዚአብሔር አምላክ፣ ጻድቅ የሆኑ ሰዎች በዘማዊያት ላይ ምን ያደርጋሉ አለ?
እግዚአብሔር አምላክ፣ ጻድቅ የሆኑ ሰዎች በዘማዊያቱ ላይ ስለ አመንዝራነታቸው ይፈርዱባቸዋል ይላል