am_tq/ezk/22/30.md

280 B

እግዚአብሔር አምላክ ፈልጎ ያጣው ምን ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ ቅጥርን የሚጠግን፣ ስለ ምድሪቱም በፈረሰው በኩል የሚቆምላትን ሰው ፈለገ፣ ነገር ግን አንድም አላገኘም