am_tq/ezk/21/18.md

233 B

ለባቢሎን ንጉሥ መዳረሻ እንዲሆኑ የተዘጋጁት ሁለቱ መንገዶች የትኞቹ ናቸው?

ሁለቱ መዳረሻዎች የአሞናውያኑ ረባት፣ ይሁዳና ኢየሩሳሌም ናቸው