am_tq/ezk/20/36.md

313 B

እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው ከእስራኤል ሕዝብ መካከል ምን እንደሚያስወግድ ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ ከእስራኤል ሕዝብ መካከል የሚያምፁትንና የሚበድሉትን እንደሚያስወግድ ተናግሯል