am_tq/ezk/20/30.md

468 B

የእስራኤል ሕዝብ በወንዶች ልጆቻቸው ላይ ምን ያደርጉ ነበር?

የእስራኤል ሕዝብ ወንዶች ልጆቻቸውን በእሳት እንዲያልፉ ያደርጓቸው ነበር

በእስራኤል ሕዝብ አዕምሮ ውስጥ ምን ዓይነት አሳብ ነበረ?

የእስራኤል ሕዝብ እንጨትና ድንጋይ በማምለክ ልክ እንደ ሌሎች አሕዛብ ለመሆን ያስቡ ነበር