am_tq/ezk/19/14.md

207 B

ወይኑ ከእንግዲህ የማይኖረው ምንድነው?

ወይኑ ከእንግዲህ ጠንካራ ቅርንጫፎች ወይም መግዣ የሚሆን በትረ መንግሥት አይኖረውም