am_tq/ezk/19/08.md

200 B

አሕዛብ በሁለተኛው ግልገል አንበሳ ላይ ምን አደረጉ?

አሕዛብ ግልገሉን አንበሳ በወጥመድ ይዘው ወደ ባቢሎን ንጉሥ ወሰዱት