am_tq/ezk/19/01.md

575 B

ሕዝቅኤል የታዘዘው ምን እንዲያወጣ ነበር?

ሕዝቅኤል በእስራኤል መሪዎች ላይ ሙሾ እንዲያወጣ ተነገረው

በአንበሶቹ ተምሳሌት ውስጥ አንደኛው ደቦል የተማረው ምን ማድረግ ነበር?

ከደቦሎቹ አንዱ ግዳዩን መገነጣጠልና ሰዎችን መብላት ተማረ

አሕዛብ ስለዚህ ደቦል በሰሙ ጊዜ ምን አደረጉ?

አሕዛብ በሰሙ ጊዜ ደቦሉን በወጥመድ ይዘው ወደ ግብፅ ምድር ወሰዱት