ጻድቅ ሰው ምግቡን ለተራበ ይሰጣል፣ የተራቆተውንም ያለብሰዋል
ጻድቅ ሰው የሚሄደው በእግዚአብሔር አምላክ ትዕዛዝ ነው፣ የሚጠብቀውም የአምላኩን ፍርድ ነው
እግዚአብሔር አምላክ፣ ጻድቅ በሕይወት ይኖራል ይላል