am_tq/ezk/17/22.md

496 B

እግዚአብሔር አምላክ በዝግባው ዛፍ ቀንበጥ ምን እንደሚያደርግ ተናገረ?

እግዚአብሔር አምላክ ቀንበጡን በረጅም ተራራ ላይ እንደሚተክለው ተናግሯል

እግዚአብሔር አምላክ የሚተክለው ቀንበጥ ምን ይሆናል?

እግዚአብሔር አምላክ የሚተክለው ቀንበጥ የወፍ ዓይነት ሁሉ የሚያርፍበት ግርማ ያለው ዝግባ ይሆናል