am_tq/ezk/16/40.md

291 B

ኢየሩሳሌም ከተቀጣች በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ስለ እርሷ የሚኖረው አመለካከት ምን ይሆናል?

ኢየሩሳሌም ከተቀጣች በኋላ እግዚአብሔር አምላክ ከእንግዲህ በእርሷ ላይ አይቆጣም