am_tq/ezk/16/08.md

304 B

ወደ ኮረዳነት ባደገች ጊዜ እግዚአብሔር አምላክ ለኢየሩሳሌም ምን አደረገላት?

እግዚአብሔር አምላክ መጎናጸፊያውን በኢየሩሳሌም ላይ ዘረጋና ከእርሱ ጋር ቃል ኪዳን እንዲኖራት አደረጋት