am_tq/ezk/12/26.md

621 B

የእስራኤል ቤት፣ የሕዝቅኤል ትንቢታዊ ራዕይ መቼ እንደሚፈጸም ያስቡ ነበር?

የእስራኤል ቤት፣ 'እርሱ የሚያየው ራዕይ ከብዙ ቀናት በኋላ ስለሚሆነው ነው፣ ትንቢቶቹም ከብዙ ጊዜያት በኋላ ስለሚፈጸሙ ነገሮች ነው' ይሉ ነበር

ስለ ሕዝቅኤል ራዕይ ተፈጻሚነት እግዚአብሔር አምላክ ምን አለ?

እግዚአብሔር አምላክ፣ ቃሉ እንደማይዘገይ፣ ነገር ግን የተናገረው ቃል እንደሚፈጸም ተናግሯል