am_tq/ezk/12/24.md

321 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ ከእንግዲህ ወዲህ በእስራኤል ቤት ውስጥ አይኖርም ያለው ስለ ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ፣ ከእንግዲህ ወዲህ ሐሰተኛ ራዕይ ወይም ጥንቆላ በእስራኤል ቤት አይኖርም ብሏል