am_tq/ezk/12/21.md

218 B

የእስራኤል ሕዝቦች ስለ ትንቢታዊ ራዕይ ምን ያስቡ ነበር?

ሕዝቡ እያንዳንዱ ትንቢታዊ ራዕዩ የሚዘገይና የማይፈጸም ይመስላቸው ነበር