am_tq/ezk/12/14.md

684 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ በኢየሩሳሌም በሚገኘው የንጉሡ ሠራዊት ላይ ምን እንደሚሆንበት ተናገረ?

ሠራዊቱ እንደሚበተንና ከበስተኋላቸው ሰይፍ እንደሚልክባቸው እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል

እግዚአብሔር አምላክ፣ ጥቂት ሰዎችን ለማስቀረት የሰጠው ሁለት ምክንያት ምን ነበር?

የእስራኤልን እርኩሰት እንዲመዘግቡና እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ጌታ መሆኑን እንዲያውቁ ጥቂት ሰዎችን እንደሚያስቀር እግዚአብሔር ተናግሯል