ሕዝቅኤል ግድግዳውን ነድሎ በእርሱ በኩል እንዲወጣ እግዚአብሔር አምላክ ነገረው
የሕዝቅኤል መማረክ ለእስራኤል ቤት ምልክት እንደሆነ እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል