am_tq/ezk/09/03.md

545 B

የእስራኤል አምላክ ክብር ከየት ተነሣ? ወዴትስ ሄደ?

የእስራኤል አምላክ ክብር በበሩ መግቢያ ከነበረው ከኪሩቤል ላይ ተነሣ

እግዚአብሔር አምላክ ለጸሐፊው የነገረው ምን እንዲያደርግ ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ፣ በከተማይቱ ስለሚፈጸመው ታላቅ ኃጢአት በሚያዝኑና በሚተክዙት ግንባር ላይ ምልክት እንዲያደርግባቸው ለጸሐፊው ነገረው