am_tq/ezk/08/12.md

277 B

ሽማግሌዎቹ ጣዖቶቻቸውን በሚያመልኩበት ወቅት ስለ እግዚአብሔር አምላክ የሚሉት ምን ነበር?

ሽማግሌዎቹ፣ እግዚአብሔር አምላክ አያየንም፣ ምድሪቱንም ትቷታል ይሉ ነበር