am_tq/ezk/08/07.md

293 B

ሕዝቅኤል ግድግዳው አጠገብ ሲቆፍር በር ካየ በኋላ መንፈስ ቅዱስ የነገረው ምን እንዲያደርግ ነበር?

መንፈስ ቅዱስ ሕዝቅኤልን፥ "ሂድና በዚህ የሚሠሩትን ታላቁን ኃጢአት እይ" አለው