am_tq/ezk/07/12.md

443 B

በእስራኤል ገዢው የማይደሰተውና ሻጩ የማያለቅሰው ለምንድነው?

የእግዚአብሔር አምላክ ቁጣ በሕዝቡ ሁሉ ላይ ነውና ገዢው መደሰት፥ ሻጩም ማልቀስ የለበትም

እነዚያ፥ በከተማ ውስጥ ያሉት የሚሞቱት እንዴት ነው?

በከተማ ውስጥ የሚኖሩት እነዚያ በረሃብና በመቅሠፍት ይሞታሉ