am_tq/ezk/07/08.md

285 B

እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ላይ የሚያፈስሰውና እንዲሞላ የሚያደርገው ምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ላይ መዓቱን ያፈስሳል፥ ቁጣውንም እንዲሞላ ያደርጋል