am_tq/ezk/06/13.md

434 B

የእስራኤል ሕዝብ በተራራው ራስና በዛፎቹ ሥር የሚያደርጉት ምን ነበር?

የእስራኤል ሕዝብ ለጣዖቶቻቸው ሁሉ ጣፋጭ ሽታ ያቀርቡ ነበር

እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን በሚመታት ጊዜ ምን ትሆናለች?

እግዚአብሔር አምላክ በሚመታት ጊዜ ምድሪቱ ባድማና የተጣለች ትሆናለች