am_tq/ezk/06/11.md

352 B

እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ቤት ላይ ሰይፍን፥ ረሃብንና መቅሠፍትን የሚያመጣው ለምንድነው?

እግዚአብሔር አምላክ በእስራኤል ቤት ላይ ሰይፍን፥ ረሃብንና መቅሠፍትን የሚያመጣው በክፉ ሥራቸው ሁሉ ምክንያት ነው