am_tq/ezk/02/07.md

297 B

መንፈስ ቅዱስ ለሕዝቅኤል የነገረው ለእስራኤል ሕዝብ በሚናገርበት ጊዜ ምን እንዳያደርግ ነበር?

ሕዝቅኤል ለእስራኤል ሕዝብ በሚናገርበት ጊዜ እንዳይፈራቸው መንፈስ ቅዱስ ተናገረው