am_tq/ezk/01/27.md

316 B

ለሕዝቅኤል የታየው ምን የሚመስል ፀዳል ነበር?

የእግዚአብሔር አምላክን ክብር የሚመስል ፀዳል ነበር የታየው

ሕዝቅኤል ፀዳሉን ባየ ጊዜ ምን አደረገ?

ሕዝቅኤል ፀዳሉን ባየ ጊዜ በግምባሩ ተደፋ