am_tq/ezk/01/24.md

306 B

ሕዝቅኤል የእንስሶቹ ክንፎች ደምፅ እንዴት ያለ ነው አለ?

የእንስሶቹ ክንፎች እንደ ብዙ የውሃ ፈሳሾች፣ እንደ ሁሉን ቻይ አምላክ ድምፅ፣ እንደ ነጎድጓድና እንደ ሠራዊት ድምፅ ይሰማ ነበር