am_tq/ezk/01/17.md

247 B

በአራቱ እንስሶች አጠገብ የነበሩት አራቱ መንኩራኩሮች ምን ማድረግ ይችሉ ነበር?

አራቱ መንኩራኩሮች በየትኛውም አቅጣጫ ሳይገላመጡ መሄድ ይችሉ ነበር