am_tq/exo/40/01.md

248 B

ሙሴ የመገናኛውን ድንኳን መቼ መትከል ይገባዋል?

ሙሴ የመገናኛውን ድንኳን በአዲሱ ዓመት በመጀመሪያው ወር በመጀመሪያው ቀን መትከል ይገባዋል፡፡ [40: 2]