am_tq/exo/38/27.md

315 B

በሕዝብ ቆጠራው ሃያና ከሃያ ዓመት በላይ የሆናቸው ስንት ወንዶች ተቆጠሩ?

በሕዝብ ቆጠራው ሃያና ከሃያ ዓመት በላይ የሆናቸው ስድስት መቶ ሦስት ሺህ አምስት መቶ ሃምሳ ወንዶች ተቆጠሩ፡፡ [38: 26-31]