am_tq/exo/38/24.md

340 B

ለመቅደሱ ሥራ ጥቅም ላይ የዋለው የወርቅ መጠን ምን ያህል ነበር?

ለመቅደሱ ሥራ ጥቅም ላይ የዋለው የወርቅ መጠን በመቅደሱ ሰቅል ልኬት መሠረት ሲለካ ሃያ ዘጠኝ መክሊትና ሰባት መቶ ሠላሳ ሰቅል ነበር፡፡ [38: 24-25]