am_tq/exo/38/13.md

445 B

በአደባባዩ ዙሪያ ያሉት ተንጠልጣይ መጋረጃዎች በሙሉ የምንድን ነበሩ?

በአደባባዩ ዙሪያ ያሉት ተንጠልጣይ መጋረጃዎች በሙሉ በቀጭኑ ከተፈተለ በፍታ የተሠሩ ነበሩ፡፡ [38: 16]

ባስልኤል መሠዊያውን እንዴት ሠራው?

መሠዊያውን ውስጡን ክፍት በማድረግ ከሳንቃዎች ሠራው፡፡ [38: 7]