am_tq/exo/38/01.md

283 B

ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆነው መሠዊያ ምን ያህል ርዝመትና ስፋት ነበረው?

ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚሆነው መሠዊያ አምስት ክንድ ርዝመትና አምስት ክንድ ስፋት ነበረው፡፡ [38: 1-6]