am_tq/exo/35/25.md

346 B

ለመገናኛው ድንኳን ሥራ ለእግዚአብሔር መባ/መሥዋዕት ያመጡት እነማን ናቸው?

ለመገናኛው ድንኳን ሥራ ለእግዚአብሔር መባ/መሥዋዕት ያመጡት ሰዎች ልባቸው የተነሣሣና መንፈሳቸው ፈቃደኛ የሆኑ ሁሉ ናቸው፡፡ [35: 21-26]